What is addiction?
Addiction is to devote (one) habitually. Addiction is one who is given to same habit.ሱስ ማለት አንድ ልማድን መደጋገም ለዛ ልማድ መሰጠት ማለት ነው።
ሱስ በሽታ ነው። ያውም በፍጥነት ልንታከመው የሚገባ አደገኛ በሽታ።
ሱስ በድግግሞሽ ነው የሚፈጠረው።ንቁ ሆኔን የሚናደርጋቸው ድርጊቶችና ሃሳቦች ስደጋገሙ በጥልቁ አእምሮ ማለትም በውስጠ ህሊና ልማድ ሆነው መገንባት ይጀምራሉ። በጣም የሚያሳዝነው ልማድ በጥልቁ አንዴ ከተገነባ ሱስ ነው የሚሆነው። ከዛ አንቴ ወደድክም ጠላህም ውጤትን ይሰጥሃል። ሱስ ለመገንባት 21 ቀን መደጋገም ብቻ በቂ ነው። በተለይ የሚትደጋግመው ነገር አሉታዊ ነገር ከሆኔ 21 ቀን እንኳን ላይፈጅ ይችላል። ከዛማ ያ ሱስ በጥልቁ አእምሮ ሱስ ሆኖ ይገነባና ወደድክም ጠላህም ሱሰኛ እንድትሆን ያስገድድሃል።
ሱስ በሁለት ይከፈላል፡
1) የድራግ ሱስ
2) የልማድ ሱስ
ማንኛውም አይነት ሱስ በድግግሞሽ ይፈጠራል፤ በድግግሞሽ ይጠፋሉ። ምክንያቱም ሱሶች በድግግሞሽ ነው የተፈጠሩት። የሚጠፉትም በድግግሞሽ ብቻ ነው።
ሁሉም ሱሶች የድግግሞሽ ውጤቶች ናቸው። አንድ ግዜ ስጋራ አጭሰህ ሱሰኛ አትሆንም። ሱስ የሚፈጠረው ስትደጋግመው ነው።
ሰዎች እንዴት የልማድ ሱሰኛ ይሆናሉ?
ማንኛውም ነገር ስደጋገም ልማድ ይሆናል። ልማድ ደግሞ ሱስ ይሆናል። ለምሳሌ ደጋግሞ ፍልም የሚያይ ሰው የፍልም ሱስ ልያዝ ይችላል። ደጋግሞ ስጋራ የሚያጨስ የስጋራ ሱስ፤ ደጋግሞ መጠጥ የሚጠጣ የመጠጥ ሱስ ይያዛል።ሁሉም ሱሶች የድግግሞሽ ውጤቶች ናቸው። አንድ ግዜ ስጋራ አጭሰህ ሱሰኛ አትሆንም። ሱስ የሚፈጠረው ስትደጋግመው ነው።
ሰዎች እንዴት የድራግ ሱሰኛ ይሆናሉ?
ማንኛውም ድርጊት ሆኔ ሃሳብ ስደጋገም በጥልቁ አእምሮ ወይም በውስጠ ህሊና ልማድ ሆኖ ይገነባል። ድራግ ዘወትር የሚትጠቀም ከሆኔ በጥልቁ አእምሮህ ያ ድራግ ፕሮግራም ይሆንና ሱስ ይሆናል።ሰዎች ለምን ድራግን ደጋግመው ይጠቀማሉ?
አብዘኛው ሰው ድራግን የሚጠቀመው ጊዜያዊ ደስታን ፍለጋ፣ ከገጠማቸው ሁኔታ ለመደበቅና ለመሸሽ ነው። አንዳንዶች ደግሞ ከጓደኞቻቸው ጋር ለመመሳሰል ስሉ ይጠቀማሉ። ሌሎች ግን በወዳጆቻቸው፣ በጓደኞቻቸው ተገፋፍተው ይጠቀማሉ። ሌሎችም ከሚሰማቸው ውጥረትና ጭንቀት ለመትረፍ ይጠቀማሉ። ለምሳሌ በራስ ምታት የሚሰቃይ ሰው የራስ ምታት ማስታገሻ መጠቀሙ የማይቀር ነው።ሱስ እንዴት ይፈጠራል?
ሱስ በድግግሞሽ ነው የሚፈጠረው።ንቁ ሆኔን የሚናደርጋቸው ድርጊቶችና ሃሳቦች ስደጋገሙ በጥልቁ አእምሮ ማለትም በውስጠ ህሊና ልማድ ሆነው መገንባት ይጀምራሉ። በጣም የሚያሳዝነው ልማድ በጥልቁ አንዴ ከተገነባ ሱስ ነው የሚሆነው። ከዛ አንቴ ወደድክም ጠላህም ውጤትን ይሰጥሃል። ሱስ ለመገንባት 21 ቀን መደጋገም ብቻ በቂ ነው። በተለይ የሚትደጋግመው ነገር አሉታዊ ነገር ከሆኔ 21 ቀን እንኳን ላይፈጅ ይችላል። ከዛማ ያ ሱስ በጥልቁ አእምሮ ሱስ ሆኖ ይገነባና ወደድክም ጠላህም ሱሰኛ እንድትሆን ያስገድድሃል።
ሱስ እንዴት ይጠፋል?
ሱስ በድግግሞሽ ነው የሚጠፋው።ሱስ በድግግሞሽ እንደሚፈጠር ሁሉ የሚጠፋውም በድግግሞሽ ብቻ ነው። ቀላሉ ሱስን የማጥፊያ መንገድ የመጀመሪያውን ሱስ በሌላ ሱስ መለወጥ ነው። መጀመሪያ የማጨስና የመጠጣት ሱስ ከነበረብህ ያንን ሱስ ትተወውና ሌላ ሁለት አድስ ልማድ መገንባት ትጀምራለህ። ያኔ ያ ሱስ ቦታውን ለአድሱ ልማድ ያስተላልፍና ይጠፋል። ለምሳሌ የማጨስና የመጠጣትን ሱስ በማንበብና በመፀለይ ልትቀይር ትችላለህ።ማሳሰቢያ: ከማንኛውም ሱስ ማገገም ከፈለክ ወይም ራስ ማጎልበቻ ስልጠናዎችን ከፈለክ
contact us
Telegram :https://t.me/shiftcraftrehabcenter
E mall : shiftcraftrehabcenter@gmail.com

Comments
Post a Comment