አንድ ሲኒ ☕ ቡና ውስጥ 94.8mg caffeine አለ
ነገር ግን አንድ ሰው በቀን 5 ሲኒ ☕ ቡና ብጠጣ የሚወስደው የcaffeine መጠን 474mg ይሆናል። ይሄ ሰው በቀን መውሰድ ካለበት የcaffeine መጠን ያለፈ ነው
ከመጠን ያለፈ caffeine የሚወስድ ሰው ለcaffeine side effect የተጋለጠ ይሆናል
👉 ታድያ የcaffeine side effect ምንድነው?
➠ ጭንቀት
➠ ጭንቀት
➠ የእንቅልፍ ችግር
➠ ሱስ
➠ የሆድ ድርቀት
➠ ከፍተኛ የደም ግፍት
➠ የልብ ምት መጨመር
➠ የራስ ምታት
➠ ድካም ወዘተ
👉 ታድያ ወዳጄ! ☕ ቡና መጠጣት በማቆም ብቻ ከዚህ መዳን እንደምትችል ታውቃለህ?
contact us : Telegram









Comments
Post a Comment