Introduction
ሱስ በአንዴ የማይከሰት በድግግሞሽ የሚፈጠር የአእምሮ በሽታ ነው። በዚህ በሽታ የተጠቁ በርካታ ሰዎች በየቦታው አሉ። ከበሽታው በቀላሉ ማገገም ባለመቻላቸው በበሽታው ስሰቃዩ ይኖራሉ። ይሄ ልጥፍ በጣም ከባዱንና ውስብስቡን የሱስ የማገገም ሂዴት ቀላል እንደሚያደርግ አምናለሁ።
እንዴት ከሱስ ማገገም ይቻላል?
ከሱስ ለማገገም የማያዳግም ውሳኔ ግድ ነው። ማንም ደግሞ ሰው ያለበትን ሱስ ለማቆም መወሰን ይችላል። ነገር ግን ከውሳኔ በኋላ ያ ሰው ወደ ለመደበት environment ስመለስ ሱሱ በድጋሚ ያገረሽና ጭራሹን ብሶበት ሊገኝ ሁላ ይችላል።
ስለዚህ ምን መደረግ አለበት?
ሱስ ለማቆም የወሰነ ሰው ማድረግ ከሚገባቸው ቀዳሚ ነገሮች አንዱ ሱስ እንድጀምር ያደረገውን ምክንያት ወይም በእኛ ቋንቋ Trigger, shift ማድረግ ያስፈልጋል።
ለምሳሌ፦
ሱስ እንድጀምር ያደረገው ጓደኞቹ ከነበሩ እነሱን ቀድሞ መቀየር አለበት። ቦታ፣ ሰፈር፣ ወዳጅም ይሆን ይሆናል ያንን shift ማድረግ ያስፈልጋል።
በጣም ደስ የሚለው ነገር አንድ ሰው triggrun shift በማድረግ ከታገለ ከሱስ ነፃ መሆን ይችላል። ነገር ግን እዚህ ጋ አንድ ነገር ልንጠነቀቅ ይገባል። Relapse.
Relapse
Relapse ከትንሽ የማገገም ሂዴት በኋላ ወደ ነበሩበት ሱስ መመለስ ማለት ነው። ወይም የማገገም ሂደት ላይ ባለ ሰው ሱስ በድጋሚ ስያገረሽ relapse ይባላል።
💠 Relapse happen እንድያደርግ የሚያደርጉ ብዙ ፉክተሮች/ factors አሉ
🔅 ለምሳሌ
➠ ጭንቀት
➠ የአቻ ግፍት
➠ አሉታዊ አስተሳሰብ
➠ የስሜት መቃወስ
➠ የድጋፍ እጦት
➠ አሉታዊ ስሜት like ቁጣ፣ ውጥረት፣ ድብርት፣ መሰልቸት ወዘተ relapse እንድከሰት ያደርጋሉ።
ታድያ ቀድሜህ እኔዚህን factors ከተከላከልክ ወይም prevention ከሰራህ ከሱስ በቀላሉ ማገገም ትችላለህ።









የሚደንቅ ነው 🙏🙏
ReplyDelete🙏🙏
Delete